作词 : Teddy Afro
作曲 : Tewodros Kassahun
ጃ ያስተሰርያል
ጃ ያስተሰርያል
ጃ ያስተሰርያል
ጃ ያስተሰርያል
ግርማዊነታቸው ከዚህ ሰረገላ
ወደዋገን ወርደው ሲተኩ በሌላ
ባዛውንቶች እራስ 60 ጉድጏድ ምሳ
አብዮት ሞላችው የተማሪ ሬሳ
ጃ ያስተሰርያል
ጃ ያስተሰርያል
ጃ ያስተሰርያል
ጃ ያስተሰርያል
ባ17 መርፌ በጠቀመው ቁምጣ
ለለውጥ ያጎፈረው ዙፋን ላይ ሲወጣ
እንደአምናው በበቀል ያምናውን ከቀጣ
አዲስ ንጉስ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ
ይቅር በለውና የበደለን ወቅሰህ
ምህረት አስተምረን አንድ አድርገን መልሰህ
ጃ ያስተሰርያል
ጃ ያስተሰርያል
ጃ ያስተሰርያል
ጃ ያስተሰርያል
እማማ ኢትዮጵያ
እማማ አቢሲንያ
እማማ ኢትዮጵያዬ
እማማ ሳባዊ እስራኤል
እማማ ኢትዮጰያ ስሚ
እማማ አቢሲኒያ
እማማ ቂም በቀል ክፉ ነው
እማማ አቢሲኒያ
እማማ ካምላክ ያለያያል
እማማ አቢሲኒያ
እማማ ተዋዶ መትጋት ግን ቅጣት ያስተሰርያል
ኦ..... ያስተሰርያል
ጃ
ጃ ያስተሰርያል
ጃ ያስተሰርያል
ጃ ያስተሰርያል
ጃ ያስተሰርያል
ኤ....ጃ
ጃ ያስተሰርያል
ጃ ያስተሰርያል
ዘፀአት ለኢትዮጵያ ወደ ተስፋ ጉዞ
ባህሩን የሚያሻግረ አንድ ሙሴ ይዞ
ቅርብ ነው አይርቅም የኢትዮጵያ ትንሳኤ
ባንድነት ከገባን የፍቅር ሱባኤ
ጃ ያስተሰርያል
ጃ ያስተሰርያል
ጃ ያስተሰርያል
ጃ ያስተሰርያል
ፍቅር አጥተን እንጂ በረሀብ የተቀጣን
ዐፈሩ ገራገር ምድሩ መች አሳጣን
ኦሲሳ ኦሲሳ ኦሲሳ ማንዴላ
ይቅር አባብሎ እንዳስጣለ ቢላ
በተስፋዋ መሬት እዲፈፀም ቃሉ
ሞፈሩን ያዙና ይቅር ተባባሉ
ጃ...ጃ ያስተሰርያል
ጃ ያስተሰርያል
ጃ ያስተሰርያል
ጃ ያስተሰርያል
እማማ ኢትዮጵያ
እማማ አቢሲንያ
እማማ ኢትዮጵያዬ
እማማ ሳባዊ እስራኤል
እማማ ኢትዮጰያ ስሚ
እማማ አቢሲኒያ
እማማ ይሄን በክፋ ቃል
እማማ አቢሲኒያ
እማማ ይሄንን ሲወቅሰው
እማማ አቢሲኒያ
እማማ ይሄም በጥላቻ
እማማ አቢሲኒያ
እማማ ይሄንን ሲወቅሰው
እማማ አቢሲኒያ
እማማ መለየት አቃተን የሚበጀንን ሰው
ኦ......ያስተሰርያል
ጃ....እማማ
እማማ
እማማ
እማማ
እማማ ኤሎሄ ኤሎሄ
እማማ ላማሰበቅታኔ
እማማ ኢትዮጵያዬ
እማማ አትሰማኝም ወይ
እማሜ እማማዬ
እማማ ጃ ማለት ፈጣሪ
እማማ መሰረይ ይቅርታ
እማማ አኛ ስንዋደድ
እማማ ይሰማሻል ጌታ
እማሜ ኤሎሄ ኤሎሄ
እማማ እማማዬ
እማማ እስቲ ተዋደዱ
እማማ ይያያዝ እጃቹ በልዩነታቹ
እማማ አለበለዚያማ
እማማ በምን ያስታውቃል እኛን መውደዳቹ
እማማ እማማ አቤት ስቃይ አቤት ጠኔ
እማማ ሰማይ ጨክኖ በወገኔ
እማማ ስንት አሳልፈን
እማማ አልቅሰን ሳናባራ ብለን ወይኔ
እማማ እዚጋ ደሞ ሌላ ትኩሳት
እማማ ወገኔ አለቀ በወሲብ እሳት
እማማ እሳት እሳት
እማማ እረ አይነጋም ወይ
እማማ አይነጋም ወይ አይነጋም ወይ
እማሜ እማማዬ
እማሜ እማማዬ
እማሜ እማማዬ
እማሜ እማማዬ
እማሜ እማማዬ
እማሜ እማማዬ
እማሜ እማማዬ
እማሜ እማማዬ
እማሜ እማማዬ
እማሜ......