作曲 : Aster Girma
የማይቻል የለም
መለየትን ቻልኩት
ሁሉም ሀላፈ ነው
ፍቅርን አሳለፍኩት
የማይቻል የለም
መለየትን ቻልኩት
ሁሉም ሀላፈ ነው
ፍቅርን አሳለፍኩት
ልልመድ ብዬ መጥፋቱን ካይኑ ስር መጥፋቱን
ተሰውሮ ዘንግቼህ ምስቅ ምጫወተው
ትዝ እያለኝ ያሳለፍነው የፍቅር ቀናት
አጣሁ ፋታ ፈዘዝኩ ሆዴ መች ሰቶኝ እርፋት
ከቀን ሳምንት፣ከመር አወት ሲቆጠር መንፈቅ
እኔም ተውኩት መለየት እሱን ምናፈቅ
እኔም ተውኩት መለየት እሱን ምናፈቅ
ጨክነህብኝ
አንተ ብትተወኝ
አለፈ ቀኑ
እኔም ቆረጠልኝ
ጨክነህብኝ
አንተ ብትተወኝ
አለፈ ቀኑ
እኔም ቆረጠልኝ
~ ሙዚቃ ~
የማይቻል የለም
መለየትን ቻልኩት
ሁሉም ሀላፈ ነው
ፍቅርን አሳለፍኩት
የማይቻል የለም
መለየትን ቻልኩት
ሁሉም ሀላፈ ነው
ፍቅርን አሳለፍኩት
ትክዝ አድርጎ ቢያሳስበኝ ገርፎ በናፍቆት
ይቻል የለ ይለመዳል ለካስ መለየት
ማለየቱ ከፍቅሩ ጋር ሲጫወትብኝ
መላው ጠፍቶኝ ጨልሞብኝ ሰው ሲታዘበኝ
የማልገፋው የማልይዘው ጭንቅ ሆኖብኝያኔ
ያለፍኩትን ሳስታውስ አፈርኩኝ ስለእኔ
ያለፍኩትን ሳስታውስ አዘንኩኝ ስለእኔ
ጨክነህብኝ
አንተ ብትተወኝ
አለፈ ቀኑ
እኔም ቆረጠልኝ
ጨክነህብኝ
አንተ ብትተወኝ
አለፈ ቀኑ
ለኔም ቆረጠልኝ
ጨክነህብኝ
አንተ ብትተወኝ
አለፈ ቀኑ
እኔም ቆረጠልኝ
አለፈ ቀኑ
እኔም ቆረጠልኝ
አለፈ ቀኑ...