《Sik Alegn》是Shewandagne Hailu演唱的歌曲,收录于专辑《Sik Alegn》,时长 4:42。以下为完整歌词。
0:01Lyrics by:Tedros Kasahun
0:01Composed by:Girum Mezmur
0:25ባካል ተራርቀን ናፍቄሽ ናፍቀሺኝ
0:30ነገረኝ ስቅታ ዛሬ እንዳነሳሺኝ
0:36ከሆነም ሌላ ሰው ክፉ የሚያወራ
0:41ስቅታዬ ሳይብስ ስሙን ቶሎ ልጥራ
0:46ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ ደሞ?
0:51ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ?
0:57ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ ደሞ?
1:00ማን አነሳኝ ደሞ?
1:02ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ?
1:18እድሌ ነው መሰል ሰው ርቆም አይረሳኝ
1:24በክፉ ነው በደግ በምን ደሞ አነሳኝ?
1:29ስሜ ባክኖ እንዳይሆን በሰው ምላስ ታሞ
1:34ስቅ ይለኛል ዛሬ ማን አነሳኝ ደሞ?
1:39ህእቅ
1:39ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ ደሞ?
1:43ማን አነሳኝ?
1:45ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ?
1:50ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ ደሞ?
1:55ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ?
2:12ያራቀው ጎዳና ወስዶ እስኪመልሰው
2:17በደግ ያነሱታል የሚወዱትን ሰው
2:22ዛሬም ያለወትሮው ስቅ ይለኛል ምነው?
2:28ስሜ አንቺ ጋር ካለ ይሁን ለበጎ ነው
2:32ህእቅ
2:33ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ ደሞ?
2:36ማን አነሳኝ?
2:38ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ?
2:42ማን አነሳኝ ደሞ?
2:43ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ ደሞ?
2:49ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ?
2:55ህእቅ
2:56ማን አነሳኝ ደሞ?
2:59ህ ስሜ አንቺ ጋ ካለ ይሁን ለበጎ ነው
3:03ህእቅ
3:05ስቅ አልኩኝ ደግሜ ደግሜ
3:08የት ዋለብኝ ይሁን ስሜ?
3:16ላ ላ ላ ላ ላ ላ ላ ላ ላ
3:19ላ ላ ላ ላ ላ ላ ላ ላ ላ
3:21ላ ላ ላ ላ ላ ላ ላ ላ ላ
3:27ላ ላ ላ ላ ላ ላ ላ ላ ላ
3:29ላ ላ ላ ላ ላ ላ ላ ላ ላ
3:32ላ ላ ላ ላ ላ ላ ላ ላ ላ
3:38ርቆም ማይረሳኝ አፍሽ
3:41በምን ትዝ አልኩሽ?
3:42ስቅ አለኝ
3:43ስቅ አልኩኝ ደግሜ ደግሜ
3:46ማንጋ ይሆን ስሜ?
3:47ስቅ አለኝ
3:49ርቆም ማይረሳኝ አፍሽ
3:51በምን ትዝ አልኩሽ?
3:53ስቅ አለኝ
3:54ስቅ አልኩኝ ደግሜ ደግሜ
3:57ማንጋ ይሆን ስሜ?
3:58ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ ደሞ?
4:01ርቆም ማይረሳኝ አፍሽ በምን ትዝ አልኩሽ?
4:03ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ
4:06ስቅ አልኩኝ ደግሜ ደግሜ ማንጋ ይሆን ስሜ?
4:07ማን አነሳኝ ደሞ?
4:09ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ ደሞ?
4:12ርቆም ማይረሳኝ አፍሽ በምን ትዝ አልኩሽ?
4:13ማን አነሳኝ
4:14ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ
4:17ስቅ አልኩኝ ደግሜ ደግሜ የት ዋለብኝ ስሜ?
4:19ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ ደሞ?
4:22ርቆም ማይረሳኝ አፍሽ በምን ትዝ አልኩሽ?
4:25ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ
4:28ስቅ አልኩኝ ደግሜ ደግሜ ማንጋ ይሆን ስሜ?
4:30ስቅ አለኝ ማን አነሳኝ ደሞ?
4:33ርቆም ማይረሳኝ አፍሽ በምን ትዝ አልኩሽ?
4:34ማን አነሳኝ
在线收听
本站不提供音频,点击跳转到正版平台。
专辑《Sik Alegn》曲目
- Ayne5:18
- Eyat Eyat Yilegnal5:54
- Sik Alegn4:42
- Tirsish Leymsel5:55
- Tamralech5:32
- Min Yilishal4:35
- Yekerebign4:45
- Ayrega4:51
- Akukulu4:39
- Tsigereda3:49
- Kurat5:26
常见问题
《Sik Alegn》是谁唱的?
Shewandagne Hailu。
《Sik Alegn》收录在哪张专辑?
收录于《Sik Alegn》。
《Sik Alegn》的歌词可以在哪里看?
就在本页,完整歌词已按段落展示。
《Sik Alegn》有逐字时间轴吗?
有。本页歌词按逐字(英文按词)标注了时间点,可开启跟唱模式,也可下载 LRC 或 SRT 字幕文件;整首约 4:37 长。